ጉባኤ ብዙኃን ካልዕ | Journée cultuelle orthodoxe
dimanche 10 mai · 11h30
Jusqu'à 17h30
60 Avenue du Général Eisenhower, 69005 Lyon
ይህ ጉባኤ ብዙኃን የሚል ስም ያለው ጉባኤ በልዮን ለሁለተኛ ጊዜ እየተዘጋጀ ያለ ነው። በርካታ እንግዶች ተጋብዘውበታል። የጉባኤው ዓላማ ለድብሩ ህንጻ ፍለጋ እና ግዢ የሚውል ገቢ መሰብሰብ ነው።